Thursday, 16 February 2012

አንድ አድርገን: ስድስት አብያተክርስትያናት በጧፍና እጣን እጦት የመዘጋት አደጋ አንዣቦባቸዋል

አንድ አድርገን: ስድስት አብያተክርስትያናት በጧፍና እጣን እጦት የመዘጋት አደጋ አንዣቦባቸዋል: ( አንድ አድርገን የካቲት 08 ፤ 2004 ዓ.ም)፡- የገሀነም ደጆች የማይችሏት ቀዳማዊት ንፅሂት እመቤት ቅድስተ ቤተክርስትያን ዙሪያዋን በጠላት ጦር እየደማች ትገኛለች፡፡ አረማውያን ቤተመቅደስ እያፈረሱ መናፍቃን ...