Monday 13 August 2012

ወደ ጥንተ ተፈጥሮ መልስ: የፍቅሩ ድልድይ (በቅዱስ ኤፍሬም)

ወደ ጥንተ ተፈጥሮ መልስ: የፍቅሩ ድልድይ (በቅዱስ ኤፍሬም): ትርጉም በዲ/ን ሽመልስ መርጊያ 07/12/2004 በዚህ ርእስ ግሩም የሆነውን የቅዱስ ኤፍሬም መጽሐፍ ቅዱስን የመረዳት ጸጋውን እንመለከታለን ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ለሰዎች በመጽሐፍ ቅዱስ በኩል ሲናገር ...
አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቶአል። ሞት በሰው በሰው በኩል ስለመጣ  ትንሣኤ ሙታን ደግሞ በሰው በኩል ሆኖአልና።